Quantcast
Channel: AddisJobs
Browsing all 1162 articles
Browse latest View live

ሹፌር: አካውንታንት: ፐርሶኔል: ጸሐፊ: ስቶር ኪፐር: መሃንዲስ እና ሌሎች ስራዎች

ዳታ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋልየሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውብዛት                          – 2የስራ ልምድ...

View Article


የሽያጭ ሰራተኛ እና የሂሳብ ሰራተኛ ስራዎች

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማየስራ ልምድ           ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት በሙያው ያገለገለችደሞወዝ                                     በስምምነትጾታ      ሴት ተጨማሪ ችሎታ      መሰረታዊ...

View Article


የቴክኒክ ክፍል ሃላፊ እና ሲኒየር አካውንታንት ስራዎች

የአቢጃታ-ሻላ ሶዳ አሽ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምርትና ቴክኒክ ዋና ክፍል ሃላፊ• የትምህርት ዓይነት/ሙያዲግሪ/ ዲፕሎማ በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ መካኒካል ኢንጂነር ወይም ተመሳሳይ• የስራ ልምድ – ለዲግሪ...

View Article

ሰርቪየር : ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ እና መሐንዲስ ስራዎች

በትምህርት ሚኒስቴር የ11ዱ ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅየትምህርት ዓይነት/ሙያበሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በከተማ ፕላን፣ በአርክቴክቸር የመጀመሪያ...

View Article

ባርማን ክፍት የስራ ቦታዎች Barman Jobs at Ghion Hotel

ግዮን ሆቴሎች ድርጅች ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋልየሥራ መደብ መጠሪያ፡ ባርማንየትምህርት ዓይነት/ሙያየ1 ዓመት የኮሌጅ ትምህርት፣ በመስተንግዶ የ1 ዓመት የስልጠና የምስክር ወረቀት የስራ ልምድ ቢኖር ይመረጣልበቀድሞው 12ኛ ፣ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ወይም...

View Article


ሾፌር: ፎርማን: ላቦራቶሪ ረዳት: ቴክኒሻን: ኮሙኒኬሽን ባለሙያ: ካሜራማን እና ሌሎች 12 ስራዎች

ጉለሌ የዕጽዋት ማዕከል በአዲስ አበባ ዩቪቨርሲቲና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ ትብብር በአዋጅ ቁጥር 18/2002ዓ.ም ራሱን የቻለ ህጋዊ ሰውነት ያለው ተቋም ሆኖ ተቋቁሟል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቦታኒ...

View Article

አካውንታንት: የብድር መኮንን: ነገረ ፈጅ ስራዎች

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ነገረ ፈጅየትምህርት ዓይነት/ሙያበሕግ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ እና 2/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድበኦሮሚኛ ቋንቋ ድርጅቱ ወክሎ መከራከር የሚችልየስራ ቦታ –...

View Article

ሾፌር : ፎርክሊፍት ኦፕሬተር : ማሽን ኦፕሬተር ክፍት የስራ ቦታዎች

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር IIየትምህርት ዓይነት/ሙያ8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድደረጃ –  8ደመወዝ –...

View Article


ሾፌር: የሂሳብ ባለሙያ: የሽያጭ ባለሙያ: የሰው ሀብት: የዕቃ ግ/ቤት ኃላፊ እና ሌሎች ስራዎች

ሱፐር ደብል ቲ ጅነራል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የዕቃ ግ/ቤት ኃላፊየትምህርት ዓይነት/ሙያየመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት /ተመሳሳይየስራ ልምድ –  4 ዓመትብዛት              – 1 የሥራ...

View Article


የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ ሰራተኛ

ዲ. ኤች ገዳ የንግድ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ ሰራተኛየትምህርት ዓይነት/ሙያከታወቀ የቴክኒክ ተቋም በአውቶ መካኒክስ በዲፕሎማ (Level IV)የተመረቀየስራ ልምድ –...

View Article

ሲንየር አካውንታንት Senior Accountant

ዛብሎን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲንየር አካውንታንት የትምህርት ዓይነት/ሙያበአካውንቲንግ ከታወቀ ኮሌጅ በዲግሪ የተመረቀየስራ ልምድ –  ከስራው ጋር አግባብ ያለው የ7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ትየስራ...

View Article

Sales and Marketing, Promotion Jobs in Addis Ababa

አያት አክስዮን ማህበር በሪል እስቴት ልማት ላይ የተሰማራ አንጋፋ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የገበያና ሽያጭ መምሪያ ስራ አስኪያጅ  የትምህርት ዓይነት/ሙያበማርኬቲንግ እና ሴልስ ማኔጀምንት የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ...

View Article

የከባድ መኪና ሾፌር: አውቶ መካኒክ: ጎሚስታ: ኦዲተር: የቴክኒክ ኢንስፔክተር: መምሪያ ኃላፊ እና ሌሎች ስራዎች

አቢሲኒያ ትራንስፖርት አ.ማ  ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኦፕሬሽንና ቴክኒክ መምሪያ ኃላፊተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡በመካኒካል አውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ የትምህርት ደረጃና ስራ ልምድ ያለውየስራ ልምድ 8...

View Article


ቢሮ አስተዳደር: የሰው ሃብት አስተዳደር: ሊፍት ተቆጣጣሪ: የእንጨት ጥገና ሰራተኛ: ፋይናንስ ኦፊሰር እና ሌሎች 17 ስራዎች

በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህንጻ አስተዳደርና ለሆስፒታል ኮሌጁ ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር  ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ የባችለር ዲግሪና 6-ዓመት የስራ...

View Article

የፋይናንስና አካውንትስ መምሪያ ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፋይናንስና አካውንትስ መምሪያ ዳይሬክተር    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡2ኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ...

View Article


ፕሮጀክት ማኔጅመንት : ንብረት አስተዳደር : ሰው ሀብት: የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ : ግዥ ሰራተኛ

ታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ  ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የፕሮጀክት የማኔጅመንት ባለሙያ II ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡በማኔጅመንት ፣ በኢኮኖሚክስ ቢኤ፣ዲግሪ ኤም.ኤ...

View Article

ሞተረኛ

ብሌስ አግሪ ፋድ ላብራቶሪ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ   ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 1ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ በሙያው ከ2 ዓመት በላይ የሰራጾታ፡ – ወንድ ብዛት፡ 1

View Article


መካኒክ : የፈሳሽ ጭነት ከባድ መኪና ሾፌር : የደረቅ ጭነት ከባድ መኪና ሾፌር

ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፈሳሽ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ከ10ኛ ክፍያ በላይ ሆኖ የፈሳሽ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ በፈሳሽ ጭነት ከባድ...

View Article

Ethiopian New Year Wish

የኢትዮጵያ አዲስ አመት ምኞት Ethiopian New Year Wish from Adugna Worku.

View Article

ጀማሪ የሂሳብ ሰራተኛ እና የሽያጭ ሰራተኛ Salesperson and Junior Accountant Jobs in Addis Ababa

የዓሳ ምርትና ገበያ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሂሳብ ሰራተኛ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡በአካውንቲንግ/በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት 0 ዓመት የሰራ ልምድ፡፡ብዛት፡ – 2የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ...

View Article
Browsing all 1162 articles
Browse latest View live