Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሾፌር: ፎርማን: ላቦራቶሪ ረዳት: ቴክኒሻን: ኮሙኒኬሽን ባለሙያ: ካሜራማን እና ሌሎች 12 ስራዎች

$
0
0

ጉለሌ የዕጽዋት ማዕከል በአዲስ አበባ ዩቪቨርሲቲና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ ትብብር በአዋጅ ቁጥር 18/2002ዓ.ም ራሱን የቻለ ህጋዊ ሰውነት ያለው ተቋም ሆኖ ተቋቁሟል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቦታኒ ተመራማሪ
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በቦታኒ፣ በቨተጅቴሽን ሳይንስ፣ በአከባቢ ሳይንስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ መስክ ሁለተኛ ዲግሪና ከዚያ በላይ የትምህርትና ከ8 ዓመት ያላነሰ በመስኩ የሰራ
  • ደረጃ – ፕሳ-12
  • ደመወዝ – 6547.00
  • ብዛት              – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላቦራቶሪ ረዳት
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በባዮሎጂ የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀና በሙያው 4 ዓመት በላይ የሰራ
  • ደረጃ – መፕ-12
  • ደመወዝ – 4461.00
  • ብዛት              – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የመዝናኛ ስራዎች ቴክኒሻን
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በመዝናኛ ስራ ልማት ዲፕሎማ ከዚያ በላይ ያለው/ት በመስኩ ከ5 ዓመት በላይ የሰራ
  • ደረጃ – መፕ-12
  • ደመወዝ – 4461.00
  • ብዛት              – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮሙኒኬሽን ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በጋዜጠኝነትና በኮሙኒኬሽን፣ በዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ስነ ጽሁፍ በቴያትር አርት፣ በማህበረሰብ ሳይንስ፣ በጂኦግራፊ ዲግሪ 7 ዓመት ማስተርስ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደረጃ – መፕ-12
  • ደመወዝ – 5081.00
  • ብዛት              – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ካሜራ ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በቪዲዮግራፊ፣ በኤሌክትሮኒክስና በኤሌክትሪሲቲ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 6ዓመት ወይም የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደረጃ             – መፕ-9
  • ደመወዝ – 3001.00
  • ብዛት              – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት ካሜራ ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በቪዲዮግራፊ፣ በኤሌክትሮኒክስና በኤሌክትሪሲቲ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ የኮሌጅ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደረጃ – መፕ-6
  • ደመወዝ – 2008
  • ብዛት              – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕላንና በጀት ኦፊሰር
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በኢኮኖሚክስ፣ በስታትስቲክስ፣ ማኔጅመንት ወይም አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና በሙያው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደረጃ – መፕ-7
  • ደመወዝ – 5781.00
  • ብዛት              – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው የትምህርት ደረጃ በድሮ የትምህርት ስርዓት 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓት 10ኛ ክፍያ ያጠናቀቀና በሙያው ከ4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
  • ደረጃ – እጥ-8
  • ደመወዝ – 2298.00
  • ብዛት              – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፐርሶኔል ጉዳዮች ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በማኔጅመንት በሰው ሃይል አስተዳደር ወይም ተመሳሳይ መስክ መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
  • ደረጃ – ፕሳ-8
  • ደመወዝ – 5781.00
  • ብዛት              – 1
  • መደብ መታወቂያ ቁጥር፡ – ማ/38.098
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፎርማን (ካቦ)
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በኮንስትራክሽን እና በሕንፃ ስራ ኮሌጅ 10+3 ዲፕሎማ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደረጃ – መፕ-10
  • ደመወዝ – 3425.00
  • ብዛት              – 3
  • የቅጥር ሁኔታ – በኮንትራት

 


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles