Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

አካውንታንት: የብድር መኮንን: ነገረ ፈጅ ስራዎች

$
0
0

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ነገረ ፈጅ
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በሕግ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ እና 2/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • በኦሮሚኛ ቋንቋ ድርጅቱ ወክሎ መከራከር የሚችል
  • የስራ ቦታ – አ.አ
  • ደመወዝ – በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • ብዛት              – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒር አካውንታንት
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • ዲግሪ/ዲፕሎማ በአካውንቲንግ እና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የስራ ቦታ – አ.አ
  • ደመወዝ – በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • ብዛት              – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የብድር መኮንን II
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በዲፕሎማ/TVT Level /III/II በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ፊልድ  2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የስራ ቦታ – አ.አ
  • ደመወዝ – በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • ብዛት              – 4

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles