በትምህርት ሚኒስቴር የ11ዱ ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በከተማ ፕላን፣ በአርክቴክቸር የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በላይ ያለው/ት
የስራ ልምድ
በህንጻና በመሰረተ ልማት ግንባታ፣ በፕሮጀክት ኃላፊነት/ በመሐንዲስነት ቢያንስ 6 አመት የስራ ልምድ
መነሻ ደመወዝ – 15,000
ብዛት – 2
የስራ ቦታ – ደምቢ ዶሎና ወራቤ
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኳንቲቲ ሰርቪየር
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በሲቪል ምህንድስና፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በላይ ያለው/ት
የስራ ልምድ
በህንጻና በመሰረተ ልማት ግንባታ፣በኳንቲቲ ሰርቪየርነት ቢያንስ 6 አመት የስራ ልምድ
መነሻ ደመወዝ – 15,000
ብዛት – 1
የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኮንትራት አስተዳደር መሐንዲስ
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በኮንስትራክሽን ማኔጀመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በላይ ያለው/ት
የስራ ልምድ
የግንባታ ፕሮጀክት አስተዳደር ቢያንስ 6 አመት የስራ ልምድ
መነሻ ደመወዝ – 15,000
ብዛት – 1
የስራ ቦታ – አዲስ አበባ