በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህንጻ አስተዳደርና ለሆስፒታል ኮሌጁ ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ የባችለር ዲግሪና 6-ዓመት የስራ ልምድ፣ የማስተርስ ዲግሪና 4ዓመት የስራ ልምድ፣ የዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ/ የስራ ልምዱ አግባብ ያለው ይመረጣል/
- ብዛት – 1
- ደመወዝ -00
- ደረጃ – ፕሳ-5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ የባችለር ዲግሪና 4-ዓመት የስራ ልምድ፣ የማስተርስ ዲግሪና 2-ዓመት የስራ ልምድ፣ የዶክትሬት ዲግሪና 0-ዓመት የስራ ልምድ/ የስራ ልምዱ አግባብ ያለው ይመረጣል/
- ብዛት – 1
- ደመወዝ -00
- ደረጃ – ፕሳ-3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰራተኛ መረጃና ሪከርድ ፈጻሚ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕማና 10-ዓመት ስራ ልምድ፣የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 ያጠናቀቀና 8ዓመት የስራ ልምድ፣ ወይም ከኮሌጅ በ3-ዓመት የተገኘ ዲፕሎማና 6- ዓመት የስራ ወይም የደረጃ 3-የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰደና 8-ዓመት የዓመት የስራ ልምድ ያለው የደረጃ 4-የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰደና 6-ዓመት የስራ ልምድ ያለው፣ የደረጃ 5- የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰደና 4-ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት – 1
- ደመወዝ -00
- ደረጃ – መፕ-10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በቀድሞ 12ኛ ክፍያ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የስራ ልምድ በፀሀፊነት፣ ወይም በተመሳሳይ ከቴክኒክና ሙያ ት/ት 10+1 ያጠናቀቀና 8-ዓመት ስራ ልምድ፣ከቴክኒክና የሙያ ት/ት ዲፕሎማ 6-ዓመት የስራ ወይም፣ የኮሌጅ ዲፕሎማና ወይም በአዲሱ 10+3 እና 4-ዓመት የስራ ልምድ ኮሌጅ በ3-ዓመት ትምህርት የተገኘ ዲፕሎማ እና 2-ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት – 3
- ደመወዝ -00
- ደረጃ – ጽሂ-9
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽዳት ግቢ ውበት አስተዳደር ኬዝቲም አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ የባችለር ዲግሪና 7-ዓመት የስራ ልምድ፣ የማስተርስ ዲግሪና 5-ዓመት የስራ ልምድ፣ የዶክትሬት ዲግሪና 3-ዓመት የስራ ልምድ/ የስራ ልምዱ አግባብ ያለው ይመረጣል/
- ብዛት – 2
- ደመወዝ -00
- ደረጃ – ፕሳ-6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሊፍት ተቆጣጣሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በኤሌክትሪሲቲ፣ በኤሌክትሮኒክስ ት/ት ወይም በተመሳሳይ ከቴክኒክና ሙያ ት/ት ዲፕሎማ 6-ዓመት የስራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 4-ዓመት የስራ ልምድ፣ ከኮሌጅ በ3-ዓመት ት/ት የተገኘ ዲፕሎማ እና 2-ዓመት የስራ ልምድ በደረጃ 4-የብቃት ማረጋገጫ ያለውና 0-የስራ ልምል ያለው
- ብዛት – 2
- ደመወዝ -00
- ደረጃ – መፕ-8+3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የእንዐት ጥገና ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በእንጨት ስራ ወይም በተመሳሳይ በቴክኒክና የሙያ ትምህርት ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማና ወይም በአዲሱ 10+3 እና 4-ዓመት የስራ ልምድ፣ ከኮሌጅ በ3 ዓመት ት/ት የተገኘ ዲፕሎማ እና 2-ዓመት የስራ ልምድ በደረጃ 4-የብቃት ማረጋገጫ ያለውና 0-ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት – 2
- ደመወዝ – 2298
- ደረጃ – መፕ-8+3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት ፋይናንስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ከቴክኒክና የሙያ ት/ት ዲፕሎማ 8-ዓመት የስራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማና ወይም በአዲሱ 10+3 እና 6-ዓመት የስራ ልምድ፣ኮሌጅ በ3-ዓመት ትምህርት የተገኘ ዲፕሎማና 4 የስራ ልምድ
- ብዛት – 2
- ደመወዝ -00
- ደረጃ – መፕ-9
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ንብረት አስተዳደር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማኔጅምንት ወይም በአካውንቲንግ በኢኮኖሚክስ በንብረት አስተዳደርና በተመሳሳይ የት/ት መስክ፣ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 10-ዓመት የስራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማና በአዲሱ 10+3 እና 8-ዓመት የስራ ልምድ፣ኮሌጅ በ3-ዓመት ትምህርት የተገኘ ዲፕሎማና 6 የስራ ልምድ
- ብዛት – 2
- ደመወዝ -00
- ደረጃ – መፕ-10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የህንፃ ንብርት ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ኬዝ ቲም አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በግዢና ንብረት አስተዳደርና በተመሳሳይ የባችለር ዲግሪና 7-ዓመት የስራ ልምድ፣ የማስተርስ ዲግሪና 5-ዓመት የስራ ልምድ፣ የዶክትሬት ዲግሪና 3-ዓመት የስራ ልምድ/ የስራ ልምዱ አግባብ ያለው ይመረጣል/
- ብዛት – 1
- ደመወዝ -00
- ደረጃ – ፕሣ-6