አቢሲኒያ ትራንስፖርት አ.ማ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኦፕሬሽንና ቴክኒክ መምሪያ ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በመካኒካል አውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ የትምህርት ደረጃና ስራ ልምድ ያለው
- የስራ ልምድ
- 8 ዓመት በኃላፊነት፣ የሰራ፣ ዲፕሎማ 10 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቴክኒክ ኢንስፔክተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በዲፕሎማ 12+3 በአውቶ ምህንድስና ወይም 10+3 በተመሳሳይ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ
- 9 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሊድ አውቶ መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ መካኒክ 12+2፣ 10+3 በአውቶ መካኒክ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ደረጃና ስራ ልምድ /ዳፍና ቱርቦ መኪና ላይ የሰራ ይመረጣል፡፡
- የስራ ልምድ
- 12 ያጠናቀቀ ከ8 በላይ ሰራ 7 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውስጥ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና፣ በኦዲተርነት፣
- የስራ ልምድ
- 3 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የከባድ መኪና ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 2ኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ፣ ቱርቦና ዳፍ መኪና ላይ ያሽከረከረ የፌደራል መንጃ ፈቃድ ያለው ይመረጣል 6 ዓመት የሰራ
- ብዛት – 6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጎሚስታ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ
- 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ሰርተፊኬት / 12+1 ወይም 10+2/ አውቶሞቲቭ ወይም አውቶ መካኒክ ወይም ተዛማጅ
- የስራ ልምድ
- 0 ዓመት 10ኛ 4 ዓመት የስራ
- ብዛት – 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ሰርተፊኬት / 12+1 ወይም 10+2/ አውቶሞቲቭ ወይም አውቶ መካኒክ ወይም ተዛማጅ
- የስራ ልምድ
- 5 ዓመት
- ብዛት – 3
ማሳሰቢያ፡-
- በቱርቦና ዳፍ መኪና ማሽከርከር በቂ ልምድ ያለው
- ደመወዝ በስምምነት
- የምዝገባ ቢሮ ቁጥር 411
- የምዝገባ ቀን ሰኔ ነሐሴ15 /2008ዓ.ም ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት