ሱፐር ደብል ቲ ጅነራል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የዕቃ ግ/ቤት ኃላፊ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት /ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ – 4 ዓመት
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኮምፒዩተር ሳይንስ/ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ – 2 ዓመት
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 10ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ – 2 ዓመት
- ብዛት – 15
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሂሳብ ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ በፋይናንስ/ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ – 2 ዓመት
- ብዛት – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ክፍል ሃላፊ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ/ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ – 4 ዓመት በቀለም ሽያጭ ላይ የስራ ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሀብት ሙያተኛ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ በማኔጅመንት/የሰው ሀብት አስተዳደር/ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ – 2 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ / 4 ዓመት ለዲፕሎማ
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጥበቃ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ በላይ
- የስራ ልምድ – 1 ዓመት
- ብዛት – 4
- ጾታ፡ ለተራ ቁጥር 7 ወንድ ሲሆን ሌሎቹ የስራ መደቦች አይለይም
- ደመወዝ – ለሁሉም የስራ መደቦች በስምምነት