Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ ሰራተኛ

$
0
0

ዲ. ኤች ገዳ የንግድ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  • የሥራ መደብ መጠሪያየተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ ሰራተኛ
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • ከታወቀ የቴክኒክ ተቋም በአውቶ መካኒክስ በዲፕሎማ (Level IV)የተመረቀ
  • የስራ ልምድ –  በተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ ስራ ላይ 3 ዓመት በታወቀ ድርጅት ውስጥ ያገለገለ
  • የስራ ቦታ       – የሀገር ውስት ግዥ መመሪያ/ገርጂ/

 

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዕቃ ግዥ ሰራተኛ
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • ከታወቀ ተቋም በግዥና ንብረት አስተዳደር በዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ
  • የስራ ልምድ –  በጠቅላላ የግዥ ስራዎች ላይ 3 ዓመት በታወቀ ድርጅት ውስጥ ያገለገለ
  • የስራ ቦታ       – የሀገር ውስት ግዥ መመሪያ/ገርጂ/

 

  1. ለሁሉም የስራ መደቦች
    1. ደመወዝ፡ በስምምነት
    2. ጥቅማጥቅም፡ የጡረታ ሽፋን፣ የመድን ሽፋንና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles