Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሲንየር አካውንታንት Senior Accountant

$
0
0

ዛብሎን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  • የሥራ መደብ መጠሪያሲንየር አካውንታንት
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በአካውንቲንግ ከታወቀ ኮሌጅ በዲግሪ የተመረቀ
  • የስራ ልምድ –  ከስራው ጋር አግባብ ያለው የ7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • የስራ ቦታ       – አዲስ አበባ (ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል)
  • ብዛት         – 1
  • የሥራ መደብ መጠሪያአካውንታንት
  • የትምህርት ዓይነት/ሙያ
    • በአካውንቲንግ ከታወቀ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ –  ከስራው ጋር አግባብ ያለው የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • የስራ ቦታ       – አዲስ አበባ (ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል)
  • ብዛት         – 2

ለሁሉም የስራ መደቦች

  1. ደመወዝ፡ በስምምነት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles