ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፈሳሽ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከ10ኛ ክፍያ በላይ ሆኖ የፈሳሽ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ በፈሳሽ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ላይ በሾፌርነት 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው
- ደመወዝ – 3500.00
- ብዛት፡ – 15
- የስራ ቦታ – አ.አ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፈሳሽ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከ10ኛ ክፍያ በላይ ሆኖ የፌደራል የ5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ በፈሳሽ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ላይ በሾፌርነት 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ – 20
- የስራ ቦታ – አ.አ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የደረቅ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከ10ኛ ክፍያ በላይ ሆኖ የፌደራል የ5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና በደረቅ ጭነት ከባድ መኪና ከነተሳቢው ላይ በሾፌርነት 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ደመወዝ – 3800.00
- ብዛት፡ – 15
- የስራ ቦታ – አ.አ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሊድ መካኒክ 1
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ / በአውቶ መካኒክስ/ በአውቶሞቲቭ ሙያ /10+3/ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች በሙያው 5 ዓመት የስራ/ች
- ደመወዝ – በስምምነት ሆኖ የበረሃ አበል የደመወዝ 40%
- ብዛት፡ – 1
- የስራ ቦታ – ሎጊያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤ