ዳታ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
- ብዛት – 2
- የስራ ልምድ – ለዲፕሎማ 6 ዓመት ለዲግሪ 4 ዓመት የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ/በየሳይቱ
- ደመወዝ – በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፐርሶኔል
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
- ብዛት – 2
- የስራ ልምድ – ለዲፕሎማ 6 ዓመት ለዲግሪ 4 ዓመት የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ/በየሳይቱ
- ደመወዝ – በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጸሐፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
- ብዛት – 2
- የስራ ልምድ – ለዲፕሎማ 4 ዓመት ለዲግሪ 2 ዓመት የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ/በየሳይቱ
- ደመወዝ – በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ስቶር ኪፐር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሰፕላይ ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ/ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
- ብዛት – 2
- የስራ ልምድ – ለዲፕሎማ 6 ዓመት ለዲግሪ 4 ዓመት የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ/በየሳይቱ
- ደመወዝ – በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቀላል መኪና ሹፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ሦስተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- ብዛት – 2
- የስራ ልምድ – 2 ዓመት የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ/በየሳይቱ
- ደመወዝ – በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቢሮ መሃንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት / በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ብዛት – 2
- የስራ ልምድ – 4 ዓመት የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ/በየሳይቱ
- ደመወዝ – በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሳይት መሃንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት / በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ብዛት – 2
- የስራ ልምድ – 4 ዓመት የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ/በየሳይቱ
- ደመወዝ – በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ማናጀር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት / በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ብዛት – 2
- የስራ ልምድ – 6 ዓመት የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ/በየሳይቱ
- ደመወዝ – በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀነራል ፎርማን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በቢዩልዲንግ ቴክኖሎጂ በቢዩልዲንግ ኮንስትራክሽን የተግባረዕድ ዲፕሎማ
- ብዛት – 2
- የስራ ልምድ – 6 ዓመት የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ/በየሳይቱ
- ደመወዝ – በስምምነት