Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ጀማሪ የሂሳብ ሰራተኛ እና የሽያጭ ሰራተኛ Salesperson and Junior Accountant Jobs in Addis Ababa

$
0
0

የዓሳ ምርትና ገበያ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያጀማሪ የሂሳብ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአካውንቲንግ/በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት 0 ዓመት የሰራ ልምድ፡፡
  • ብዛት፡ – 2
  • የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሽያጭ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት 0 ዓመት የሰራ ልምድ፡፡
  • ብዛት፡ – 2
  • የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ

 

ለሁሉም ስራ መደቦች፡-

  • ደመወዝ – በስምምነት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles