የዓሳ ምርትና ገበያ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ዲፕሎማ ያላት 2 ዓመት የሰራ ልምድ፡፡
- ብዛት፡ – 1
- የስራ ቦታ፡ – ባህር ዳር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሂሳብ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት 0 ዓመት የሰራ ልምድ፡፡
- ብዛት፡ – 1
- የስራ ቦታ፡ – ባህር ዳር
ለሁሉም ስራ መደቦች፡-
- ደመወዝ – በስምምነት