የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፖሊስ ጥናትና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ ቦታ ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር III
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች
- 5ኛ መንጃፈቃድ ኖሮት/ሯት 2 ዓመት የስራ ልምድ
- 4ኛ መንጃፈቃድ ኖሮት/ሯት 4 ዓመት የስራ ልምድ
- 3ኛ መንጃፈቃድ ኖሮት/ሯት 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት – 2
- ደሞወዝ 1843