በጉለሌ ቤቶች ግንባታ ፕ/ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ንብረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር
- የስራ ሂደት መጠሪያ ፡- የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ/ የስራ ሂደት/
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ በሰፕላይ ወይም ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
- የስራ ልምድ፡- 2 / 4 ዓመት
- ብዛት፡ – 7
- ደመወዝ – 2343.00
- ደረጃ – 9
- የቅጥር ሁኔታ – ኮንትራት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር
- የስራ ሂደት መጠሪያ ፡- የንብረት አስ/ጠቅ/አገ/የስራ ሂደት የሰው ሃብት አስተዳደር የጥቃ/አነ/ተቋ/ክ/ድ/ደ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በጽህፈት ስራ አግባብን ያለው የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ ቴክኒክና ሙያ 10+2፣10+3 በሴክሬተሪያል ሳይንስ ኦፊሰ ማኔጅመንት፣ ወይም በIT የተመረቀ/ች
- ተጨማሪ ችሎታ፡ መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው
- የስራ ልምድ፡- 0/ 2 / 6 ዓመት
- ብዛት፡ – 5
- ደመወዝ – 1722.00
- ደረጃ – 8
- የቅጥር ሁኔታ – ቋሚ