የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡-
- 3ኛ ደረጃ የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያለውና ቢያንስ 3 ዓመት ከታወቀ ድርጅት የስራ ልምድ ያለው
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጥበቃ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡-
- 2 ዓመት በጥበቃ ስራ የሰራ
-ለሁሉም የስራ መደቦች
– ደመወዝ ፡ በስምምነት
– የስራ ቦታ፡ አ.አ
– የቅጥር ሁኔታ፡ ለ4 ወራት በኮንትራት እና በየጊዜው የሚታደስ