ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሶኒየ ጥገና ማዕከል ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት እና ተዛማጅ የት/ት ዘርፍ በተጨማሪም በኮምፒውተር ሳይንስ በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 4 ዓመት ለዲፕሎማ 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ – 1
- ልዩ ስልጠና – የቴክኒክ ዕውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ/በሴልስ ማንሽፕ በዲግሪ/በዲፕሎማ (10+3) የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 5
- ልዩ ስልጠና – መሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 3
- ልዩ ስልጠና – መሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 3
- ልዩ ስልጠና – መሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ካሸር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ በዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 3
- ልዩ ስልጠና – መሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሀገር ውስጥ ግዢ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በግዢና ሰፕላይስ ማኔጅመንት በዲግሪ/ዲፕሎማ (10+3) በደረጃ 4 የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡- – 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሰራ
- ብዛት፡ – 2
- ልዩ ስልጠና – መሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቴክኒሺያን (House hold Appellant) መሠረታዊ የፍሪጅ፣ የምድጃ እና የልብስ ማጠቢያ ማሽን መጠገን የሚችል
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በቴክኒሻን የት/ት ዘርፍ በደረጃ 2/ 3 /4 የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡- – 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 5
ለሁሉም የስራ ምደቦች
- ደመወዝ – በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ – አ.አ