አል አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ስታብሊሽመንት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መሳሪያዎች አስተዳደር ሀላፊ ዋናው መ/ቤት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሚካኒካል ኢንጂነሪንግ በአውቶሞቲቭ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና ቢያንስ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በቂ ልምድ ያለው እንዲሁም በሃላፊነት ቦታ ቢያንስ ከ4 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ በአዲስ አበባ ቅ/መ/ቤት ፕላኒንግ ኢንጂነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በተጨማሪ ቢያንስ ዓመት በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሥራ ልምድ ያለው፡፡
- ብዛት፡ – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮንስትራክሽን ኢንጅነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ቢያንስ 2 ዓመት በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሥራ ልምድ ያለው፡፡
- ብዛት፡ – 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቢሮ መሃንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሥራ ልምድ ያለው፡፡
- ብዛት፡ – 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሳይት መሃንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በተጨማሪ ቢያንስ 1 ዓመት በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሥራ ልምድ ያለው፡፡
- ብዛት፡ – 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ በፕሮጀክት የመሣሪያዎች ጥገና እና አስተዳደር ሀላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ በአውቶሞቲቭ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና ቢያንስ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በቂ ልምድ ያለው እንዲሁም በሃላፊነት ቦታ ቢያንስ ከ2 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ በፕሮጀክት የመሣሪያዎች አስተዳደር ሀላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ በአውቶሞቲቭ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና ቢያንስ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በቂ ልምድ ያለው እንዲሁም በሃላፊነት ቦታ ቢያንስ ከ2 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አውቶ መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በቴክኒክ እና ሙያ ት/ት በአውቶሞቲቭ የተመረቀ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ት ያጠናቀቀ እና በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በኮንስትራክሽን በከባድ መኪና ሲኒየር መካኒክነት ቢያንስ 5 ዓመት የሰራ
- ብዛት፡ – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር የመሳሪያዎች መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በቴክኒክ እና ሙያ ት/ት በአውቶሞቲቭ የተመረቀ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ት ያጠናቀቀ እና በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ሲኒየር መካኒክነት ቢያንስ 5 ዓመት የሰራ
- ብዛት፡ – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውጭ ጥገና ክትትል ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ ቢያንስ በሙያው 2 ዓመት የሰራ
- ብዛት፡ – 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ክሬሸር መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማና ከዛ በላይ በጀመራል መካኒክ የስራ ልምድ፡ በመንገድ ስራ ላይ ከ4 ዓመት በላይ ክሬሸር ላይ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ – 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ክሬሸር መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በጀነራል መካኒክ የሥራ ልምድ፡ በመንገድ ስራ ላይ ከ5 ዓመት በላይ ክሬሸር ላይ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ – 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ክሬሸር ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዛ በላይ የስራ ልምድ፡ ከ5 ዓመት በላይ ክሬሸር ላይ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ – 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ ከዛ በላይ የሥራ ልምድ፡ ከ5 ዓመት በላይ ክሬሸር ላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ክሬሸር ኤሌክትሪሺያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በቴክኒክና ሙያ ት/ት በዲፕሎማና ከዛ በላይ የተመረቀ በክሬሸር ኤሌክትሪሽያን በመሆን ከ5 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 1
ለሁሉም የስራ ምደቦች
- ደመወዝ – በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ – በአ.አ ቅ/ቤት እና ፕሮጀክት ሳይት