ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲግሪ/ዲፕሎማ በአካውንቲነግ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 6 ዓመት ለዲፕሎማ 8 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲግሪ/ዲፕሎማ በአካውንቲነግ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡- – ለዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – 10ኛ/12ኛ ወይም ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡- – በሽያጭ ሥራ ሙያ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 2
- የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቀላል መኪና ሲኒየር መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአውቶ መካኒክ ሙያ በሰርተፍኬት ወይም በዲፕሎማ(ደረጃ IV) የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ – 1
- የስራ ቦታ፡ – አ.አ