Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሱፐር ቫይዘር: የሽያጭ ባለሙያ: መካኒካል ኢንጅነር: ኤሌክትሪሻን: ሹፌር ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0
  • ሲልቫ አልኮል እና ለስላሳ መጠጥ ፋብሪካ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
    1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምርት ክፍል ሱፐር ቫይዘር   
    • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
      • በሜካኒካል ኢንጅነር በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ በኬሚስትሪ ወይም ተመሳሳይ ዲግሪ
    • የስራ ልምድ፡-  3 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ በታሸገ ውሃ/መጠጥ ፋብሪካ የሰራ/ች
    • ብዛት፡ – 1
    1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ባለሙያ    
    • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ዲግሪ
    • የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ በታሸገ ውሃ/መጠጥ ፋብሪካ በሽያጭ ሰራተኝነት የሰራ/ች
    • ብዛት፡ – 10
    1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ በመካኒካል ኢንጅነር     
    • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ/ ዲግሪ
    • የስራ ልምድ፡-
      • 2 ዓመት የስራ ልምድ በፕላስቲክ ፋብሪካና በእንጀክሽን ማሽን በውሃ ፋብሪካ የሰራ ቅድሚያ እንሰታለን
    • ብዛት፡ – 3
    1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌትሪሻን     
    • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -ዲፕሎማ/ ዲግሪ
    • የስራ ልምድ፡- – 2 ዓመት የስራ ልምድ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ሰራተኝነት የሰራ/ች
    • ብዛት፡  – 3
    1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር     
    • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
      • 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
    • የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ ያለው
    • ብዛት፡ – 5

    ለሁሉም የስራ መስክ

    • ደመወዝ ፡ በስምምነት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles