በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በኢኮኖሚክስ ሲመፐግራፊ ሶሾሎጂ ጂኦግራፊ አርባን ማኔጅመንት ማስተርስ 3 የስራ ልምድ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XI
- ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ከተማ ፕላን ጽ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከተማ ፕላነር አርክቴክቸር ማስተር 1 ዓመት ለዲግሪ 3 ዓመት ለዲፕሎማ 7 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XI
- ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ከተማ ፕላን ጽ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከተማ ፕላን አርክቴክቸር የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 00
- ደረጃ – IX
- ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ከተማ ፕላን ጽ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፕላን ምህንድስና የአሰራር ጥራትና ኦዲት ከፍተኛ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ፕላነር አርክቴክቸር ሲቪል መሀንዲስ የከተማ ምህንድስና ማስተር 2 ዓመት የስራ ልምድ ለዲግሪና 4 ዓመት ዲፕሎማ 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XII
- ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – የአሥራር ጥራ ኦዲት አ/ቅ/ዴስክ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሥራ አመራር ዘርፍ ቅሬታ አፈታት ከፍተኛ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- አርባን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ ማስተርስ 4 ዓመት የስራ ልምድ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XII
- ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – የአሥራር ጥራ ኦዲት አ/ቅ/ዴስክ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የስራ አመራር ዘርፍ የአሠራር ጥራትና ኦዲት አፈታት ከፍተኛ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- አርባን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ ማስተርስ 4 ዓመት የስራ ልምድ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XII
- ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – የአሥራር ጥራ ኦዲት አ/ቅ/ዴስክ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዕቅድና በጀት ክትትልና ዋና ግምገማ ሲኒየር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በኢኮኖሚክስ ፣ሶሾሎጂ ማኔጅመንት ማስተርስ 4 የስራ ልምድ አርባን ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 00
- ደረጃ – ፕሣ-5
- ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት – ዕቅድና በጀት ደ/የሰ/ሂደት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የሰው ሃብት ስራ አመራር Personnel Administration የሕዝብ አስተዳደር ማስተርስ 6 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 00
- ደረጃ – ፕሣ-7
- ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት -የሰው ኃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃይል አስ/አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ባችለር ዲግሪ 5 ዓመት ወይም ማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 3001
- ደረጃ – ፕሣ-4
- ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት -የሰው ኃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሠራተኛ መረጃ ሪከርድ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር የሰው ሀብት የስራ አመራር Personnel Administration ሌሎች የሰው ኃይል አስተዳደር /HRM/ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – 00
- ደረጃ – መፕ-10
- ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት -የሰው ኃይል አስ/ደ/የስ/ሂደት
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ በማስታወቂያው የተጠቀሰውን ዝቅተኛውን የትምህርት ማስረጃና አግባብ ያለው/ቀጥተኛ የስራ ልምድ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገለጽ መሆን ይኖርባቸዋል፡
- የምዝገባ ቦታታ በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ኃ/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 205 በግንባር መቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ፡፡
- በዲፐሎማና በሌቭል ለተጠየቁ የትምህርት ዓይነቶች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡