ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሠራተኛ አስተዳደር እና የጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አድሚኒስትሬቲብ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቢያንስ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፣ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
- ብዛት፡ – 1
- ዝቅተኛ ተፈላጊ የት/ት ደረጃ – የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኮስትና በጀት ዋና ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- አካውንቲነግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ እና ቢያንስ 5 ዓመት በማምረቻ ወይም በአስመጪ እና አከፋፋይ ድርጅቶች ውስጥ የሰራ፣ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
- ብዛት፡ – 1
- ዝቅተኛ ተፈላጊ የት/ት ደረጃ – የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሠራተኛ/ሴት/
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ማርኬቲንግ፣ ሴልስ እና ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 4
- ዝቅተኛ ተፈላጊ የት/ት ደረጃ – ዲፕሎማ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ስቶር ኪፐር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- አካውንቲንግ፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ፣ በማምረቻ ወይም በአስመጪ እና አከፋፋይ ድርጅቶች ውስጥ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ – 2
- ዝቅተኛ ተፈላጊ የት/ት ደረጃ – ዲፕሎማ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የገበያ ጥናት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ፣ እና ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ፣ በማምረቻ ወይም በአስመጪ እና አከፋፋይ ድርጅቶች ውስጥ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ – 1
- ዝቅተኛ ተፈላጊ የት/ት ደረጃ – የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መካከለኛ አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ፣ በማምረቻ ወይም በአስመጪ እና አከፋፋይ ድርጅቶች ውስጥ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ – 1
- ዝቅተኛ ተፈላጊ የት/ት ደረጃ – የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መካከለኛ ሴፍቲ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- Occupational Health & safety, Environmental & Occupational Safety እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ፣ በማምረቻ ወይም በLPG የጋዝ አቅራቢ ድርጅቶች ውስጥ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ – 1
- ዝቅተኛ ተፈላጊ የት/ት ደረጃ – የመጀመሪያ ዲግሪ
ለሁሉም
- ደመወዝ፡ በስምምነት