ፈም ኢምፔክስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ሴፍዌይ ሱፐርማርኬት) ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ/ለሱፐርማርኬት/
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በገበያ ወይም በንግድ ሥራ አመራር እና 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ማዕከላዊ ዕቃ ግ/ቤት ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢኤ ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና 7 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ እና 7 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮስትና በጀት ሂሳብ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውስጥ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሽያጭ ተቆጣጣሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የደንበኞች አገልግሎት ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ወይም በእንግዳ አቀባበል እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ካሸር /የሱፐርማርኬት/
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ስቶር ኪፐር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ/ዲግሪ በዕቃ ግዥና ን/አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ እና 5/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 4
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት ስቶር ኪፐር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በዕቃ ግዥና አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ እና 1 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሽያጭ ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
- ብዛት፡ – 20
ለሁሉም
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የስራ መደብ በሚያቀርቡት ማመልከቻ ላይ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡