የሕገመንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሕግ ተመራማሪ III
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ/ፒኤች ዲግሪ በሕግ/በፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት / በሰብአዊ መብት/ፌዴራል ስቴዲስና በተመሳሳይ እና 8/7/6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XIV
- ምርመራ – የቤትና የትራንስፖርት አበል አለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሕግ ተመራማሪ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ በሕግ/በፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት / በሰብአዊ መብት/ፌዴራል ስቴዲስና በተመሳሳይ እና 7/6/4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XIII
- ምርመራ – የቤትና የትራንስፖርት አበል አለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የለውጥ ስራዎች ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ ኤም.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት /በሕዝብ አስተዳደር እና 8/7 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XIV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሬጅስትራር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ ኤም.ኤል.ኤም ዲግሪ በህግ እና 6/4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላይብረሪያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም/ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዌብ ማስተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኤሌክትሮኒክስ/በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ/ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና 7 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ በፐርቼዚንግ/ሳብላይስ ማኔጅመንት/ በአካውንቲንግ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የእቅድና በጀት ዝግጅት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ በፐርቼዚንግ/ሳብላይስ ማኔጅመንት/ በአካውንቲንግ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – XI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሀብት ልማት ስራ አመራር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – IX
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – II
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የትራንስፖርት ስምሪት ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የኮሌጅ ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – VII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ሥራ አመራር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ/በፐርቼዚንግ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – VIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አርካይቪስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የኮሌጅ ዲፕሎማ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን/በኮምፒዩተር ሳይንስ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – VII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኦዲዮቪዥዋል ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የኮሌጅ ዲፕሎማ በቪዲዮና ፊልም ቀረጻ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – VI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 4ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – VI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 6ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- መነሻ ደመወዝ – 00
- ደረጃ – II
ማሳሰቢያ፡-
- የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
- አመልካቾች በማስታወቂያው መሠረት የሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ፣ የትምህርት ቤት የክፍል ውቴት መግለጫ ከሆነ የትምህርት ቤቶቹ ማህተምና የባለማስረጃዎች ፎቶ ግራፍ ያለባቸውና በግልጽ የሚታዩ መሆን አለባቸው፡፡
- አመልካቾች ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር መቅረብ አለባቸው፡፡
- ከመንግስት መ/ቤት ውጪ የሚቀርቡ የስር የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገለጽ መሆን ይኖርባቸዋል፡