ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ እርዝ ወርክ ሱፐርኢንቴዳንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ ሆኖ 8 አመት የሥራ ልምድ ያለው ከዚህ ውስጥ በስራ መደቡ ላይ 4 አመት የሰራ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ እርዝ ወርክ ፎርማን II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ ሆኖ 4 አመት የስራ ልምድ ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአስፓልት ፕላንት ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአውቶ ኤሌክትሪክ/ በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሮኒክስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ እና በስራ መደቡ ላይ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሰራ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአስፓልት ፔቨር ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ማንበብና መፃፍ የሚችል ሆኖ በስራ መደቡ ላይ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሰራ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲተር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሂሳብ መዝገብ አያያዝ በዲግሪ የተመረቀ እና 4 አመት የሥራ ልምድ ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የትራንስፖርት ስምሪት ተቆጣጣሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ ሆኖ በስራ መደቡ ላይ 4 አመት የስራ ልምድ ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፐርሶኔል
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሰው ኃይል አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ በደረጃ ሶስት ወይም ከዛ በላይ የተመረቀ ሆኖ በስራ መደቡ ላይ 4 አመት በሙያው የስራ ልምድ ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሲሃብ መዝገብ አያያዝ በዲግሪ የተመረቀ እና 6 አመት የስራ ልምድ ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሎቤድ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 5ኛ ደረጃ መንጃ ወይም ደረቅ 3 ያለው በሎቤድ ሾፌርነት 5 አመት በላይ የሰራ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሃይቤድ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 5ኛ ደረጃ መንጃ ወይም ደረቅ 3 ያለው በሃይቤድ ሾፌርነት 5 አመት በላይ የሰራ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የተሳቢ መኪና ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 5ኛ ደረጃ መንጃ ወይም ደረቅ 3 ያለው በተሳቢ ሾፌርነት 5 አመት በላይ የሰራ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ስቶር ኪፐር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በንብረት አስተዳደር በዲግሪ የተመረቀ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጥበቃ ፈረቃ ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በሥራ መደቡ ላይ 4 አመት የሰራ ልምድ ያለው
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጥበቃ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 2 አመት የሰራ ልምድ ያለው
ለሁሉም የስራ መደቦችች
- ደመወዝ – በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት
- ዕድሜ፡ – ከ50 ዓመት በታች
- የስራ ቦታ – ተ.ቁ 1፣2፣3፣4፣5፣6ና 7 ከአዲስ አበባ ውጪ
ተ.ቁ 8፣9፣10፣11፣12፣13ና 14 አ.አ