Quantcast
Channel: AddisJobs
Browsing all 1162 articles
Browse latest View live

Auto Electrician, Furniture, Draft, Survey – 6 Open Jobs

The Federal Technical Training Institute would like to hire qualified applicants for the following open positions: Job Title: Furniture Quantity                                               2 salary...

View Article


ለ 80 ሰዎች የተለያዩ ክፍት የስራ ቦታዎች –ሾፌር: ኤሌክትሪሻን : በያጅ : መካኒክ: ሎደር ኦፕሬተር

ክራፍትስ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግል ማህበር ደረጃ አንድ ሕንፃ ስራ ተቋራጭ ሲሆን፣ ከታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡   የስራ መደብ መጠሪያ                የመሳሪያዎች እና ማሽነሪዎች ዲታ ተቆጣጣሪ የስራ ቦታ...

View Article


5 Drivers at UNICEF

Driver, GS-2; Jijiga, Ethiopia, Open ONLY to UNICEF Internal Candidates [Five positions]   Job Number: 496213 | Location: Ethiopia Work Type : Temporary Appointment If you are a committed, creative...

View Article

Chief Technical Specialist at UNCDF

Chief Technical Specialist, Addis Ababa, Ethiopia Vacancy Type: FTA Local Posting Type: External Bureau: UNCDF Contract Duration: 1 Year with possibility for extension Education & Work Experience:...

View Article

Associate Language Instructor – Ethiopian Airlines

Ethiopian Airlines is looking for an Associate Language Instructor. Position: Associate Language Instructor Registration Date: June 13, 2016 – June 17, 2016 Registration Place: Ethiopian Airlines...

View Article


ሾፌሮች : ሴክሬታሪ : ዴስክ ሠራተኛ – 30 ክፍት የስራ ቦታዎች

የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 0 ዓመት የስራ ልምድ ብዛት...

View Article

Meta/Diageo – Sales – Early Career Talent

Job Title:  Early Career Talent, Meta/Diageo- Sales Job Description:  Who we are and what we offer! You’ll demonstrate an aspiration to progress as well a willingness to challenge the status quo in...

View Article

Head of Sales and Operations at Diageo

External Job Title Head of Sales and Operations AutoReqId 51677BR Function Sales Type of Job Employee Country Ethiopia Town/City Addis Abeba External Job Description Diageo is the world’s leading...

View Article


Sales Manager at P&G

P&G is looking for a qualified applicant for it’s open position. Job Description – Ethiopia Sales Manager (SLS00000703) Primary Location: Addis Ababa, Ethiopia Job Type: Full-time Purpose of the...

View Article


ፋይናንስ ኦፊሰር : ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር : ሾፌር – 7 ክፍት የስራ ቦታዎች

በአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ የፕሮጀክት 14 ቤቶች ግንባታ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሴክተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ 0 ዓመት...

View Article

ቴክኒሺያን : የውሃ ስርጭት አስተባባሪ – 7 ክፍት የስራ ቦታዎች

በአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልታን የንፋስ ስልክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውሃ ስርጭት አስተባባሪ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሀይድሮሊክስ/በሳኒተሪ/በወተር ሪሶርስ/በውሃና ኢንቫሮሜንታል/በሲቪል ምህንድስና...

View Article

ጥበቃ: ሞተረኛ ፖስተኛ : ህዝብ ግንኙነት : ግዢ ባለሙያ – 5 ክፍት የስራ ቦታዎች

የፌደራል ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ መቆጣጠሪያ  ጽ/ቤት ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት የስራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል የሥራ መደብ መጠሪያ፡የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ባለሙያ ከፍተኛ ኦፊሰር I ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ/በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን /በፖለቲካል...

View Article

Secretary and Junior HRM officer

Abay insurance s.c is a reputable company that operates in insurance service industry. The company would like to invite caliber professionals to apply in person with relevant credentials for the...

View Article


ሹፌር : የማከማቻ ኃላፊ :ማሽን ኦፕሬተር – 10 ክፍት የስራ ቦታዎች

ድርጅታችን ኢስት አፍሪካ ፋርማሲዩቲካልስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ ከታች በተጠቀሰው የሙያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡   የስራ መደብ መጠሪያ             የማከማቻ ኃላፊ   ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ በፋርማሲ ዲፕሎማ ወይም በሰፕላይ እና ማቴሪያል ማኔጅመንት በዲፕሎማ የአጠናቀቀ ሆኖ...

View Article

የፋይናንስ ንብረት የሰው ሀብት አስተዳደር –የፋይናንስ ስራ አስኪያጅ

ማህበራችን ዕድ.ዮር ድንበር ተሸጋሪ ደረጃ 2ለ ደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር በሚከተለው ክፍት የሥራ ቦታ ላ ብቁ የሆነ ሠራተኛ አወዳድሮ ለመቅተር ይፈልጋል፡፡   የስራ መደብ መጠሪያ              የፋይናንስ ንብረት የሰው ሀብት አስተዳደር(የፋይናንስ ስራ አስኪያጅ ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ...

View Article


Spare Parts sales Section Head

N.F.A. Business PLC is a privately owned company engaged in multi sectoral construction works and construction machinery renting business. The company would like to invite qualified and interested...

View Article

ሹፌር : አካውንታንት – 3 ክፍት የስራ ቦታዎች

ድርጅታችን ካፕስቶን ኢንጂነሪንግ ከዚህ ከታች በተጠቀሰው የሙያ ዘርፎች ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡   የስራ መደብ መጠሪያ             አካውንታንት    ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ በአካውንቲንግ በዲፕሎማ የተመረቀች የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት ሆኖ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ...

View Article


USAID PROJECT MANAGEMENT SPECIALIST – U.S. Embassy Ethiopia

TITLE OF POSITION:                       USAID PROJECT MANAGEMENT SPECIALIST (CARE & TREATMENT CLUSTER LEADER) LOCATION OF WORK:                     US EMBASSY, ENTOTO ROAD    HOURS:...

View Article

አይቲ : ፋይናንስ: ፀሃፊ: አትክልተኛ: ጉልበት ሰራተኞች –ለ 22 ሰዎች

የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡  የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፋይናንስ ባለሙያ III የትምህርት ዓይነት፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ፣ በባንኪንግና / በፋንናንስ ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም መሰል...

View Article

ሹፌር: አይቲ : ባር ማን: ህዝብ ግንኙነት : የግዥ ባለሙያ ስራዎች

ግዮን ሆቴሎች ድርጅት ቀጥ ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል የሥራ መደብ መጠሪያ፡የገበያ ጥናትና ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ (በድጋሚ የወጣ) ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ.ዲግሪ ፐብሊክ ሪሌሽን፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት የስራ ልምድ በሙያው 4 አመት የሰራ/ች ብዛት...

View Article
Browsing all 1162 articles
Browse latest View live