ማህበራችን ዕድ.ዮር ድንበር ተሸጋሪ ደረጃ 2ለ ደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር በሚከተለው ክፍት የሥራ ቦታ ላ ብቁ የሆነ ሠራተኛ አወዳድሮ ለመቅተር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ
- የፋይናንስ ንብረት የሰው ሀብት አስተዳደር(የፋይናንስ ስራ አስኪያጅ
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ ከታወቀ ትምህርት ተቋም በዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡-
- በዲግሪ ተመርቆ/ቃ 5 ዓመት ከዚህ ውስጥ በኃላፊነት ከ2 ዓመት በላይ በሙያው ያገለገለ/ች በውጪ ኦዲተር ሂሳብ ያስመረመረ/ች
ልዩ ችሎታ፡
- በፒስቺሪ እና ሌሎች ሶፍት ዌር በቂ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት
ብዛት 1
ደመወዝ በስምምነት
የቅጥር ዓይነት በቋሚነት