ድርጅታችን ኢስት አፍሪካ ፋርማሲዩቲካልስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ ከታች በተጠቀሰው የሙያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ የማከማቻ ኃላፊ
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በፋርማሲ ዲፕሎማ ወይም በሰፕላይ እና ማቴሪያል ማኔጅመንት በዲፕሎማ የአጠናቀቀ ሆኖ የ4 ዓመት የሥራ ልምድ በሞያው የሠራ
የስራ ልምድ፡-
- 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በምግብ እና መድሃኒት ፋብሪካ ውስጥ 4 ዓመት የሠራ/ች
ብዛት 1
ደመወዝ በስምምነት ሌሎች ሳቢ ጥቅማ ጥቅሞች አለው
የቅጥር ዓይነት በቋሚነት
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ጾታ ወንድ/ሴት
- የስራ መደብ መጠሪያ ሹፌር
- ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው በሙያው ሶስት ዓመት የሰራ
- ብዛት 1
- ደመወዝ በስምምነት ሌሎች ሳቢ ጥቅማ ጥቅሞች አለው
- የቅጥር ዓይነት በቋሚነት
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ጾታ ወንድ/ሴት
- ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በፋርማሲ በዲፕሎማ/Level 4/ ያጠናቀቀ እና 2 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ ያለው፡፡ በመድሀኒት እና ምግብ ፋብሪካ የሰራ ቢሆን ይምጣል፡፡
- ብዛት 2
- ደመወዝ በስምምነት ሆኖ ተጨማሪ የሙያ አበል ያለው
- የቅጥር ዓይነት በቋሚነት
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የቅጥር ዓይነት በቋሚነት
- ጾታ ወንድ/ሴት
- የስራ መደብ መጠሪያ ማሽን ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ዲፕሎማ/10+3/ በጠቅላላ መካኒክ፣ ኤሌክትሪክሲቲ እና ኤሌክትሮኒክስ የተመረቀ
- የስራ ልምድ – 3 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በምግብ እና መድሃኒት ፋብሪካ ውስጥ በምርት ሠራተኛነት 4 ዓመት የሠራ/ች፡፡
- ብዛት 6
- ደመወዝ በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረትና በተጨማሪ የሀርድሺፕ አልዋንስና የሙያ አበል አለው
- የቅጥር ዓይነት በቋሚነት
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የቅጥር ዓይነት በቋሚነት
- ጾታ ወንድ