Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ቴክኒሺያን : የውሃ ስርጭት አስተባባሪ – 7 ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

በአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልታን የንፋስ ስልክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውሃ ስርጭት አስተባባሪ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሀይድሮሊክስ/በሳኒተሪ/በወተር ሪሶርስ/በውሃና ኢንቫሮሜንታል/በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም አድቫንስ ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ 2/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በተጨማሪም የGIS ሥልጠና የወሰደ
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     6868
  • ደረጃ                   12
  • የሥራ ቦታ ንስፋስ ስክል
  • የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የውሃ ስርጭት አስተባባሪ /የምሽት ተረኛ/
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በሀይድሮሊክስ/በሳኒተሪ/በወተር ሪሶርስ/በውሃና ኢንቫሮሜንታል/በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም አድቫንስ ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ 2/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በተጨማሪም የGIS ሥልጠና የወሰደ
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     6868
  • ደረጃ                   12
  • የሥራ ቦታ ንስፋስ ስክል
  • የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒር ቴክኒሺያን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጀነራል ሚካኒክስ/በቧንቧ ሥራ/በሰርቭይንግ የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ ውሃ መባከን ላይ ለሚመደብ በውሃ መባከን ሥልጠና የወደሰ
  • የስራ ልምድ 4 ዓመት
  • ብዛት                                      4
  • ደሞወዝ                                     4427
  • ደረጃ                   9
  • የሥራ ቦታ ንስፋስ ስክል
  • የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቴክኒሽያን I
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጀነራል ሚካኒክስ/በቧንቧ ሥራ/በሰርቭይንግ የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ ወይም 10+1
  • የስራ ልምድ                         0/2 ዓመት
  • ብዛት                                                   16
  • ደሞወዝ                                              3303
  • ደረጃ                         7
  • የሥራ ቦታ                  ንስፋስ ስክል
  • የቅጥር ሁኔታ               በኮንትራት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቴክኒሻን I
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጀነራል ሚካኒክስ/በቧንቧ ሥራ/በሰርቭይንግ የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ ወይም 10+1
  • የስራ ልምድ 0/2 ዓመት
  • ብዛት                                                  2
  • ደሞወዝ                                                 3303
  • ደረጃ                         7
  • የሥራ ቦታ ንስፋስ ስክል
  • የቅጥር ሁኔታ      በቋሚነት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles