የፌደራል ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ባለሙያ ከፍተኛ ኦፊሰር I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ/በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን /በፖለቲካል ሳይንስና አ/አ ግንኙነት
- የስራ ልምድ
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 አመት /ለሁለተኛ ዲግሪ 5 ዓመት /ለዶክትሬት ዲግሪ 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ እና ከመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ ሣፕ-6
- የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በቀድሞው 12ኛ ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 1ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ 0 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 727 3/ሶስት/ እርከን ገባ ብሎ
- ደረጃ እጥ – 3
- የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት አስተዳደር አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማኔጅምት፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+1 ያጠናቀቀ ወይም 10+2 ያጠናቀቀ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ
- የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት ፣ አግባብ ያለው የስራልምድ ፣ 10+2 ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 8 ዓመት፣ 10+1 አስር አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00 3/ሶስት/ እርከን ገባ ብሎ/
- ደረጃ ጽሂ – 10
- የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጥበቃ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
- የስራ ልምድ /የስራ ዓይነትና ዘመኑ/ 0
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ ጥጉ – 2
- የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ግዢ ባለሙያ III
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማኔጅመንት/በግዥና ሰፕላይስ ማኔጅመንት/ አካውንቲንግ ኢኮኖሚክስ /ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት/ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት/ለዶክትሬት ዲግሪ 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ ፕሣ-6
- የሥራ ቦታ አዲስ አበባ