Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሹፌር: አይቲ : ባር ማን: ህዝብ ግንኙነት : የግዥ ባለሙያ ስራዎች

$
0
0

ግዮን ሆቴሎች ድርጅት ቀጥ ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡የገበያ ጥናትና ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ (በድጋሚ የወጣ)
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ.ዲግሪ ፐብሊክ ሪሌሽን፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
  • የስራ ልምድ
    • በሙያው 4 አመት የሰራ/ች
  • ብዛት              1
  • ደሞወዝ             በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአሰራር ማሻሻያ ባለሙያ (በድጋሚ የወጣ)
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ.ዲግሪ በማኔጅምት፤ በኢኮኖሚክስ
  • የስራ ልምድ               4 ዓመት ግንኑነት ያለው
  • ብዛት                                       1
  • ደሞወዝ                                     በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ባርማን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የ1 ዓመት የኮሌጅ ትምህርት በመስተንግዶ የ1 ዓመት ሥልጠና የምስክር ወረት ቢኖር ይመረጣል
    • በቀድሞው 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ክፍል በመስተንግዶ 3 ወር ሥልጠና የምስክር ወረቀት እና 4ዓመት በባርቴንደር
  • ብዛት                           3
  • ደሞወዝ                         በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥ ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በማቴሪያልስ ማኔጅምት፣ በሂሳብ አያያዝ 2 ዓመት ግንኙነት ያለው ወይም በሰፕላይ ማኔጅምት፣ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ 10+2 እና 4 ዓመት ግንኙነት ያለው
  • ብዛት                                       2
  • ደሞወዝ                                     በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ/ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም
  • የስራ ልምድ
    • 4 ዓመት/አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት                                                  1
  • ደሞወዝ                                                 በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መለስተኛ መኪና ሾፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በቀድማ 12ኛ ፣ በአዲሱ 10ኛ ክፍል 3ኛ መንጃ ፈቃድ እና 2 ዓመት በሙያው
    • በቀድሞው 11ኛ፣ በአዲሱ 9ኛ ክፍል 3ኛ መንጃ ፈቃድ እና 4ዓመት በሙያው
  • ብዛት                          4
  • ደሞወዝ                         በድርጅቱ ስኬል መሰረት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles