የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፋይናንስ ባለሙያ III
- የትምህርት ዓይነት፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ፣ በባንኪንግና / በፋንናንስ ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም.ኤ.ዲግሪ 5ዓመት ቢ.ኤ.ዲግሪ 7ዓመት ብዛት 1
- ደሞወዝ 00 (በ3 እርከን ገባ ብሎ)
- ደረጃ ፕሳ-6
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-280
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የክፍያና ሂሳብ ማወራረድ ባለሙያ II
- የትምህርት ዓይነት፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ፣ በባንኪንግና / በፋንናንስ ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም.ኤ.ዲግሪ 4 ዓመት ቢ.ኤ.ዲግሪ 6 ዓመት
- ብዛት 3
- ደሞወዝ 00 (በ3 እርከን ገባ ብሎ)
- ደረጃ ፕሳ-5
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-53፤54፤277
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የክፍያና የበጀት ክትትል ባለሙያ II
- የትምህርት ዓይነት፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ፣ በባንኪንግና / በፋንናንስ ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም.ኤ.ዲግሪ 4 ዓመት ቢ.ኤ.ዲግሪ 6 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00 (በ3 እርከን ገባ ብሎ)
- ደረጃ ፕሳ-5
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የንብረት አስተዳደር ባለሙያ II
- የትምህርት ዓይነት፡ በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በሎጂስትክና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ ወይም መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም.ኤ.ዲግሪ 7 ዓመት ቢ.ኤ.ዲግሪ 9 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ ፕሳ-8
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-272
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሁለገብ የጥገና አገልግሎት ሰራተኛ
- የትምህርት ዓይነት፡ በሜካኒክ፣ በእንጨት ስራ ወይም መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 4 ዓመት ኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ መፕ-7
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-244
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አገልግሎት ሰራተኛ II
- የትምህርት ዓይነት፡ በጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር ወይም መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 6 ዓመት ኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት
- ብዛት 4
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ ጽሂ -9
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-23፣48፣91፣186
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት ሁለገብ የጥገና አገልግሎት ሰራተኛ
- የትምህርት ዓይነት፡ በሜካኒክ፣ በእንጨት ስራ ወይም መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 2 ዓመት ኮሌጅ ዲፕሎማ 0 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00(በ2 እርከን ገባ ብሎ)
- ደረጃ መፕ -6
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-283
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የንብረት አስተዳደር ባለሙያ II
- የትምህርት ዓይነት፡ በቀለም ትምህርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል 2 ዓመት 5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ 0 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ ጥጉ-2
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-272
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጉልበት ሠራተኛ
- የትምህርት ዓይነት፡ በቀለም ትምህርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል 2 ዓመት 7ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ 0 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ ጥጉ-4
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-290
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አትክልተኛ
- የትምህርት ዓይነት፡ በቀለም ትምህርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል 2 ዓመት 5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ 0 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ ጥጉ-4
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-286
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መረጃ አጠናቃሪ
- የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት
- ብዛት 3
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ መፕ-8
የልማታዊ ኮሚዩኒኬሽንና የህዝብ ተሳትፎ ጽ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቪዲዮና የፎቶግራፍ መለስተኛ ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት፡ በፎቶግራፊንግ፣ በቪዲዮ ግራፊንግ ወይም መሰል ሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ 9 ዓመት ዲፕሎማ የኮሌጅ 7 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3278 (በ5 እርከን ገባ ብሎ)
- ደረጃ መፕ-10
- የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-266
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ዳታቤዝ ልማት ቢሮ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ አሰልጣኝ
- የትምህርት ዓይነት፡ በፎቶግራፊንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢኤስ.ሲ./ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ 6 ዓመት እና 5 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ XIV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የዳታ ቤዝ ኤክስፐርት
- የትምህርት ዓይነት፡ በፎቶግራፊንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢኤስ.ሲ.ዲግሪ 0 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ IX
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ዌብ ማስተር
- የትምህርት ዓይነት፡ በፎቶግራፊንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢኤስ.ሲ.ዲግሪ 0 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 00
- ደረጃ IX