ብሔራዊ የፕላን ኮሚሽን (ብሔራዊ) የሆኑ የረጅምና የመካከለኛ ዕቅዶች የማዘጋጀት የዕቅድ አፈጻጸሞችን የመከታተል በጥገናና ምርምር ላይ የተመሰረቱ ሀገራዊ የግምገማ ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ የፌዴራል መንግስት መ/ቤት ነው፡፡
በመሆኑም መ/ቤቱ የሰው ሀብቱን ለማሟላት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአምራች ዘርፍ ፕላን ዳይሬክተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኢኮኖሚክስ ወይም ጂኦሎጂ ወይም በአከባቢና ልማት ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና በሙያው 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪና 8 ዓመት ኢንጂነሪንግ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 8 ዓመት የስራ ልምድ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 12069
- ደረጃ XIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሀብት ልማት ቡድን መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በህዝብ አስተዳደር ወይም ስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪና በሙያው 7 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 7284
- ደረጃ X
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የአሰራር ማሻሻያና የለውጥ ስራ አመራር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በህዝብ አስተዳደር ወይም ስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪና በሙያው 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 4 አመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 6055
- ደረጃ IX
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሰው ሀብት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በህዝብ አስተዳደር ወይም ስራ አመራር ቢ.ኤ ዲግሪና በሙያው 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3145
- ደረጃ VI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በቀድሞው የትምህርት ስርዓት 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ስርዓት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 2414
- ደረጃ V