Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሹፌር : አካውንታንት – 3 ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

ድርጅታችን ካፕስቶን ኢንጂነሪንግ ከዚህ ከታች በተጠቀሰው የሙያ ዘርፎች ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ             አካውንታንት   

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በአካውንቲንግ በዲፕሎማ የተመረቀች

የስራ ልምድ፡-

  • 1 ዓመት ሆኖ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በአካውንታንትነት የሰራች ቢሆን ይመረጣል፡፡

ብዛት                             1

ደመወዝ                         በስምምነት

የቅጥር ዓይነት                    በቋሚነት

የስራ ቦታ                        አዲስ አበባ መስክ ላይ

ጾታ                             ሴት

_________________________

  1. የስራ መደብ መጠሪያ             ሹፌር   
    • ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
  • ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ደረቅ 1 እና ከዚያ በላይ የያዘ
  • የስራ ልምድ፡    በሾፌርነት ቢያንስ 1 ዓመት የሰሩና መጠነኛ የቴክኒክ ሙያ ችሎታ ያለው/ት
  • ብዛት                    1(አንድ)
  • ደመወዝ                 በስምምነት
  • የቅጥር ዓይነት            በቋሚነት
  • የስራ ቦታ                 አዲስ አበባ  መስክ ላይ
  • ጾታ                      ወንድ/ሴት

______________________________

  1. የስራ መደብ መጠሪያ           የውሃ ቦቴ ሹፌር     
    • ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
  • ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ደረቅ 2 የያዘ
  • የስራ ልምድ፡    በሾፌርነት ቢያንስ 2 ዓመት የሰሩና መጠነኛ የቴክኒክ ሙያ ችሎታ ያለው
  • ብዛት                    1(አንድ)
  • ደመወዝ                 በስምምነት
  • የቅጥር ዓይነት            በቋሚነት
  • የስራ ቦታ                 አዲስ አበባ  መስክ ላይ
  • ጾታ                      ወንድ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162