Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሾፌሮች : ሴክሬታሪ : ዴስክ ሠራተኛ – 30 ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት                                       7
  • ደሞወዝ                                     961
  • ደረጃ                   እጥ-4
  • የሥራ ቦታ ድሬዳዋ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር IV
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት                                       5
  • ደሞወዝ                                     1511
  • ደረጃ                   እጥ-7
  • የሥራ ቦታ ድሬዳዋ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ከ1996ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት                                       5
  • ደሞወዝ                                     2008
  • ደረጃ                   ጽሂ-9
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ከ1996ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት                                       5
  • ደሞወዝ                                     2298
  • ደረጃ                   ጽሂ-10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ I
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ከ1996ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት                                       5
  • ደሞወዝ                                     1743
  • ደረጃ                   ጽሂ-8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የማህደር ዴስክ ሠራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ከ1996ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት                                      2
  • ደሞወዝ                                     2298
  • ደረጃ                   ጽሂ-10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የትኬትና የጉዞ ሰነዶች ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ ከ1996ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     2298
  • ደረጃ                   ጽሂ-10

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles