Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ለ 80 ሰዎች የተለያዩ ክፍት የስራ ቦታዎች –ሾፌር: ኤሌክትሪሻን : በያጅ : መካኒክ: ሎደር ኦፕሬተር

$
0
0

ክራፍትስ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግል ማህበር ደረጃ አንድ ሕንፃ ስራ ተቋራጭ ሲሆን፣ ከታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደብ መጠሪያ                የመሳሪያዎች እና ማሽነሪዎች ዲታ ተቆጣጣሪ

የስራ ቦታ                         ዋና መ/ቤት ወይም ፕሮጀክት

የሥራ ልምድ                      1 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             1

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በኮምፒውተር ኢኮኖሚክስ በፍሊት ማኔጅመንት

የኮሌጅ ዲፕሎማ

—————————————————————-

የስራ መደብ መጠሪያ                ከባድ መኪናዎች ጥገና ባለሙያ

የስራ ቦታ                         ዋና መ/ቤት ወይም ፕሮጀክት

የሥራ ልምድ                      3 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             6

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ዲፕሎማ በአውቶ መካኪክ ወይም በተለመሳሳይ መስክ

—————————————————

የስራ መደብ መጠሪያ                ከባድ መኪናዎች ሲኒየር ጥገና ባለሙያ

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ /ክሬሽር ፕላንት

የሥራ ልምድ                      6 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             1

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ዲፕሎማ በአውቶ መካኪክ ወይም በተለመሳሳይ መስክ

————————————————–

የስራ መደብ መጠሪያ                የግንባታ ማሽነሪዎች ሲኒየር ጥገና ባለሙያ

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ /ክሬሽር ፕላንት

የሥራ ልምድ                      6 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             1

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ዲፕሎማ በአውቶ መካኪክ

—————————————

የስራ መደብ መጠሪያ                የቀላል ግንባታ ማሽነሪዎች ጥገና ባለሙያ

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ /ክሬሽር ፕላንት

የሥራ ልምድ                      3 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             3

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ዲፕሎማ በአውቶ መካኪክ ወይም በአውቶ ኤሌክትሪሲቲ

————————————————-

የስራ መደብ መጠሪያ                ሲኒየር አውቶ ኤሌክትሪሻን

የስራ ቦታ                        አዲስ አበባ /ክሬሽር ፕላንት

የሥራ ልምድ                      5 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             1

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በአውቶ ኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ

—————————————-

የስራ መደብ መጠሪያ                ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሻን

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ /ክሬሽር ፕላንት

የሥራ ልምድ                      6 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             1

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ እና በክሬሽን የኤሌክትሪክ ጥገና

—————————————————-

የስራ መደብ መጠሪያ                በያጅ/የበር እና መስኮት

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ /ክሬሽር ፕላንት

የሥራ ልምድ                      5 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             5

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በብየዳ ወይም በጀነራል መካኒክ ዲፕሎማ

—————————————————-

 

የስራ መደብ መጠሪያ                በያጅ/ባት ላሜራ/

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ /ክሬሽር ፕላንት

የሥራ ልምድ                      5 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             5

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በብየዳ ወይም በጀነራል መካኒክ ዲፕሎማ

—————————————

የስራ መደብ መጠሪያ                ረዳት በያጅ /የበር እና መስኮት/

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ /ክሬሽር ፕላንት

የሥራ ልምድ                      2 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             5

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በብየዳ ወይም በጀነራል መካኒክ ዲፕሎማ

————————————————–

የስራ መደብ መጠሪያ                ረዳት በያጅ /ባት ላሜራ/

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ /ክሬሽር ፕላንት

የሥራ ልምድ                      2 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             5

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በብየዳ ወይም በጀነራል መካኒክ ዲፕሎማ

———————————————–

የስራ መደብ መጠሪያ                ሲኒየር ክሬሸር መካኒክ

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ /ክሬሽር ፕላንት

የሥራ ልምድ                      8 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             1

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ

——————————————————–

የስራ መደብ መጠሪያ                ከባድ መኪና ሾፌር /ገልባጭ

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ / ፕሮጀክት

የሥራ ልምድ                      5 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             10

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ደረቅ 2

የስራ መደብ መጠሪያ                ከባድ መኪና ሾፌር /ከነተሳቢ

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ / ፕሮጀክት

የሥራ ልምድ                      5 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             2

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ደረቅ 3

———————————————-

የስራ መደብ መጠሪያ                ሎደር ኦፕሬተር

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ / ፕሮጀክት

የሥራ ልምድ                      5 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             5

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ልዩ 2

——————————————————

የስራ መደብ መጠሪያ                ኤክስካቫተር ኦፕሬተር

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ / ፕሮጀክት

የሥራ ልምድ                      5 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             5

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ     ልዩ 3

————————————————–

የስራ መደብ መጠሪያ                ክሬን ኦፕሬተር

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ እና ፕሮጀክት

የሥራ ልምድ                      5 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             4

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • ልዩ 3 እና ደረቅ 2 የመንጃ ፈቃድ

—————————————————-

የስራ መደብ መጠሪያ                ቀላል መኪና ሹፌር

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ እና ፕሮጀክት

የሥራ ልምድ                      5 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             6

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • 3ኛ ደረቅ-1

———————————————————

የስራ መደብ መጠሪያ                ቀላል ክሬሸር ኦፕሬተር

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ እና ፕሮጀክት

የሥራ ልምድ                      3 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             5

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በክሬሸር ኦፕሬተርነት ወይም በተመሳሳይ መስክ

 

——————————————————

የስራ መደብ መጠሪያ                ቀላል ግንበታ ማሽነሪዎች ኦፕሬተር

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ እና ፕሮጀክት

የሥራ ልምድ                      3 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             5

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • የቀላል የግንባታ ማሽነሪዎች ኦፕሬተር ወይም ተመሳሳይ መስክ

——————————————–

የስራ መደብ መጠሪያ                መልእክተኛ

የስራ ቦታ                         ዋ/መ/ቤት

የሥራ ልምድ                      2 ዓመት ከዛ በላይ

ብዛት                             3

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • የሞተር ሳይክል የመንጃ ፈቃድ ያለው

 


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles