Quantcast
Channel: AddisJobs
Browsing all 1162 articles
Browse latest View live

የማስጌጫ ኦፕሬተር , ኮምፕሬሰር ኦፕሬተር , ጁኒየር ማሽኒስት , ሞተረኛ /ፖስተኛ

አዲስ አበባ ጠርሙስና ብርጭቆ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የስራ መደብ መጠሪያ፡- የማስጌጫ ኦፕሬተር I ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በጠቅላላ መካኒክስ /በኤሌክትሪሲቲ ወይም በተመሳሳይ ሙይ (10+3) ወይም ደረጃ...

View Article


Senior Electrical Technician ,Massage therapist ,housekeeping attendant ,chef...

Our hotel is seeking dynamic, energetic, conscious and service oriented individuals to become part of our team. Competitive salary and range of incentives are available to successful candidates....

View Article


ሾፌር, ኮስት አካውንታንት

ቶሪያ ሳሙና እና ዲተረጅንት ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል የስራ መደብ መጠሪያ፡- ኮስት አካውንታንት ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ/ የመጀመሪያ ዲግሪ እውቅና ካለው ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲየስራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 3 ዓመት...

View Article

Customer Service Officer

Dashen Bank is pleased to announce the following vacancyJob Title: Customer Service Officer Required Qualification A. Degree in Accounting/Management/Economics and or related fields with CGPA of 2.50...

View Article

Marketing and Sales supervisor ,Sales Engineer

DALOL Oil S.C. is one of the local oil companies in Ethiopia operating in the downstream business. It is engaged in the importation, distribution and retailing of petroleum products including gasoline,...

View Article


ኤሌክትሪካል ኢንጂነር ,ሜካኒካ ኢንጂነር

በኦሮሚያ ውሃ ሀብት ቢሮ የቢሾፍቱ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የስራ መደብ መጠሪያ፡- ኤሌክትሪካል ኢንጂነር  ተፈላጊ ችሎታ፡ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የባችለር ዲግሪ ያለው/ትየስራ ልምድ፡ በተፈለገው...

View Article

የቁጥጥር ኦፊሰር ,የክትትል ኦፊሰር ,የህዝብ ግንኙነት ኦፊሰር

ብሔራዊ የግብይት ፈጻሚዎች ማህበር ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች የ2008 ተመራቂ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የስራ መደብ መጠሪያ፡- የቁጥጥር ኦፊሰር   ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ ወይመ በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪብዛት፡ 1የስራ መደብ መጠሪያ፡- የክትትል ኦፊሰር...

View Article

Sales Representatives,Assistant to Tender Department,Tender Assistant,IT...

Hagbes Pvt. Ltd. Co. has invited Qualified Applicants for the following Job openings for its Head Office, Branches and Sister Companies:Position : A. Sales RepresentativesQualification : BSC in...

View Article


ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ

ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ደብረ ዘይት / ቢሾፍቱ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የስራ መደብ መጠሪያ፡- ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ  ተፈላጊ ችሎታ፡በቢዝነስ ማኔጅመንት /በማኔጅመንት ቢኤ ዲግሪ የስራ ልምድ ኖሮት 5...

View Article


Junior Microbiologist/Microbiologist

Addis International Catering (AIC) is leading service provider for prestigious international airlines such as Emirates, Qatar Airways, Egypt Air, Kenya Airways, Saudia and Fly Dubai. In addition, major...

View Article

የሂሳብ ሹም , ሲኒየር አካውንታንት

ኤጀርሳ 1ኛ ደረጃ መ/አሕ/ማ/ባ/ማህበር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡1. የስራ መደቡ፡ የሂሳብ ሹም– የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ– የስራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 5 ዓመት ለዲግሪ 3 ዓመት ሆኖ ሂሳብ መዝጋት እና ጥሩ የኮምፒውተር...

View Article

Clinical Mentor for Visceral Leishmaniasis

Position- Clinical Mentor for Visceral LeishmaniasisCategory- Health Care Location– Bahirdar with very frequent travel to visceral leishmaniasis treatment facilities in Amhara region. Employment Type–...

View Article

የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ , ሴክሬተሪ ,የጉምሩክ ረዳት ኦፊሰር

አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የስራ መደቡ፡ የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ የት/ት ደረጃ፡ 12ኛ ወይም በአዲሱ የ10ኛ ክፍል ወይም የቀድሞ ኮሌጅ/መሰናዶ/ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም በአካውንቲንግ የት/ት...

View Article


Food and Beverage Manager, Head Chef , Head Waiter

Highly recognized by the customers and busy Semien Hotel would like to hire qualified applicants for the following Positions:-Food and Beverage ManagerQualification:- Degree or Diploma in Hotel...

View Article

ሲንየር ስቶር ኪፐር

ሱር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የስራ መደቡ፡ ሲንየር ስቶር ኪፐር የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ እና 4 ዓመት የስራ ልምድብዛት፡ 10የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክትየስራ መደቡ፡ ስቶር ኪፐር የት/ት ደረጃ፡...

View Article


ኤክዝኪዩቲቭ ሴክሬታሪ , ሾፌር

ንግድ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡1. የስራ መደቡ፡ ኤክዝኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I– የት/ት ደረጃ፡ በሴክሬታሪያል ሳይንስና የቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ– ብዛት፡ 7– ደመወዝ፡ 2872 (5 እርከን ገባ ብሎ)–...

View Article

ፀሐፊ ,ዳታ ኢንኮደር , መለስተኛ መኪና ሾፌር , ተሸከርካሪዎች መካኒክ , ጎሚስታ , ኤሌክትሪሽያን

ሙለጌ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የስራ መደቡ፡ ፀሐፊ የት/ት ደረጃ፡ በፀሐፊነት ሙያ ከታወቀ የትምህርት ተቋም 10+3 ወይም በኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ችየስራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 ዓመትና በላይ የስራ ልምድ /በዳታ ኢንኮደርነት/...

View Article


Auditor ,Compliance Officer , Claims Inspector , Assistant Third Party...

Oromia Insurance Company S.C. invites qualified applicants on the following job positions: Auditor Education: First Degree in Accounting/Auditing /related business fields.Experience: A minimum two...

View Article

ሲኒየር ኬሚስት , ረዳት ኬሚስት , ሹፌር , ስቶር ክፍል

ድርጅታችን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የስራ መደቡ፡ ሲኒየር ኬሚስት የት/ት ደረጃ፡ በኬሚስት የተመረቀ/ችየስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በቀለም ፋብሪካ የሰራ/ችየስራ መደቡ፡ ረዳት ኬሚስት   የት/ት ደረጃ፡ በኬሚስትሪ የተመረቀ/ችየስራ...

View Article

Finance & Administration Head

National Cement Share Company would like to invite qualified and experienced candidate for the following position.Job Title——- Finance & Administration HeadRequired qualification…. BA Degree in...

View Article
Browsing all 1162 articles
Browse latest View live