Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሲኒየር ኬሚስት , ረዳት ኬሚስት , ሹፌር , ስቶር ክፍል

$
0
0

ድርጅታችን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር ኬሚስት
    • የት/ደረጃ፡ በኬሚስት የተመረቀ/ች
    • የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በቀለም ፋብሪካ የሰራ/ች
  2. የስራ መደቡ፡ ረዳት ኬሚስት  
    • የት/ደረጃ፡ በኬሚስትሪ የተመረቀ/ች
    • የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በቀለም ፋብሪካ የሰራ/ች
    • ብዛት፡ 2
  3. የስራ መደቡ፡ ሾፌርና ሽያጭ አብሮ እንዲሁም ሹፌር  
    • የት/ደረጃ፡ ከ8ኛ ክፍል በላይ ያጠናቀቀና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያው
    • የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
    • ብዛት፡ 2
  4. የስራ መደቡ፡ ስቶር ክፍል
    • የት/ደረጃ፡ ከ10ኛ ልፍል በላይ ያጠናቀቀ
    • የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያም በላይ የሰራ/ች
    • ብዛት፡ 2

ለሁሉም፡

ደመወዝ፡ በስምምምነት

The post ሲኒየር ኬሚስት , ረዳት ኬሚስት , ሹፌር , ስቶር ክፍል appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles