ቶሪያ ሳሙና እና ዲተረጅንት ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- ኮስት አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ/ የመጀመሪያ ዲግሪ እውቅና ካለው ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ
- የስራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 3 ዓመት ለዲግሪ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በማምረትና ማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ የሰራ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ዱከም
- ብዛት ፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ ደረጃ 3 ጭነት የመንጃ ፍቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ዱከም
- ብዛት ፡ 2
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ ህዝብ 2 የመንጃ ፍቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ዱከም
- ብዛት ፡ 2
The post ሾፌር, ኮስት አካውንታንት appeared first on AddisJobs.