ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ደብረ ዘይት / ቢሾፍቱ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡
- በቢዝነስ ማኔጅመንት /በማኔጅመንት ቢኤ ዲግሪ የስራ ልምድ ኖሮት 5 ዓመት የስራ ልምድ ሁለቱን ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች በግምጃ ቤት አስተዳደር ወይም ጠቅላላ አገልግሎ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል እና የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
- ኢንስቲትዩቱ ከደብረ ዘይት /ቢሾፍቱ አዲስ አበባ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
- ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች ይኖራሉ፡፡
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ ብር 7982.00
- የስራ ቦታ፡ ደብረዘይት /ቢሾፍቱ
- የመመዝገቢያ ቦታ፡ በኢንስቲትዩቱ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር A- 4
- የፈተና ቀን፡ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
- ተፈላጊ ችሎታ፡
The post ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ appeared first on AddisJobs.