ንግድ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደቡ፡ ኤክዝኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I
– የት/ት ደረጃ፡ በሴክሬታሪያል ሳይንስና የቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ
– ብዛት፡ 7
– ደመወዝ፡ 2872 (5 እርከን ገባ ብሎ)
– ደረጃ፡ ጽሂ-10
2. የስራ መደቡ፡ ሴክሬታሪ II
– የት/ት ደረጃ፡ የቀድሞው የ12ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከ1993ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የቴክክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በሴክሬታሪያል ሳይንስና የቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
– ብዛት፡ 10
– ደመወዝ፡ 2514 (5 እርከን ገባ ብሎ)
– ደረጃ፡ ጽሂ-9
3. የስራ መደቡ፡ ሴክሬታሪ I
– የት/ት ደረጃ፡ የቀድሞው የ12ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከ1993ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 8ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የቴክክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በሴክሬታሪያል ሳይንስና የቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
– ብዛት፡ 2
– ደመወዝ፡ 2 (5 እርከን ገባ ብሎ)
– ደረጃ፡ ጽሂ-8
4. የስራ መደቡ፡ ሾፌር IV
– የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
– ብዛት፡ 1
– ደመወዝ፡ 1743.00 (3 እርከን ገባ ብሎ)
– ደረጃ፡ እጥ-7
5. የስራ መደቡ፡ ሾፌር III
– የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
– ብዛት፡ 4
– ደመወዝ፡ 1743.00 (6 እርከን ገባ ብሎ)
– ደረጃ፡ እጥ-6
The post ኤክዝኪዩቲቭ ሴክሬታሪ , ሾፌር appeared first on AddisJobs.