Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ፀሐፊ ,ዳታ ኢንኮደር , መለስተኛ መኪና ሾፌር , ተሸከርካሪዎች መካኒክ , ጎሚስታ , ኤሌክትሪሽያን

$
0
0

ሙለጌ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ፀሐፊ
    • የት/ደረጃ፡ በፀሐፊነት ሙያ ከታወቀ የትምህርት ተቋም 10+3 ወይም በኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
    • የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 ዓመትና በላይ የስራ ልምድ /በዳታ ኢንኮደርነት/ የሠራ/ች
    • ብዛት፡ 1
  2. የስራ መደቡ፡ ዳታ ኢንኮደር
    • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቋም አግባብ ባለው ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
    • የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 ዓመትና በላይ የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 2
  3. የስራ መደቡ፡ መለስተኛ መኪና ሾፌር  
    • የት/ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ደረቅ 1፣ ሕዝብ 1፣ 3ኛ ደረጃ ያለው
    • የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 ዓመት በላይ
    • ብዛት፡ 3
  4. የስራ መደቡ፡ የአነስተኛና መካከለኛ ተሸከርካሪዎች መካኒክ  
    • የት/ደረጃ፡ ከተግባረ ዕድ በአውቶ መካኒክ የተመረቀ 10+3 ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው
    • የስራ ልምድ፡ ከ4 ዓመት በላይ
    • ብዛት፡ 1
  5. የስራ መደቡ፡ ጎሚስታ  
    • የት/ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+2
    • የስራ ልምድ፡ ከ4 ዓመት በላይ የስራ /በጎማ ቁጥጥር ሥራ ያገለገለ/
    • ብዛት፡ 1
  6. የስራ መደቡ፡ ኤሌክትሪሽያን  
    • የት/ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 በአውቶ ኤሌክትሪሽያን የሠራ
    • የስራ ልምድ፡ ከ4 ዓመት በላይ
    • ብዛት፡ 1

The post ፀሐፊ ,ዳታ ኢንኮደር , መለስተኛ መኪና ሾፌር , ተሸከርካሪዎች መካኒክ , ጎሚስታ , ኤሌክትሪሽያን appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162