ብሔራዊ የግብይት ፈጻሚዎች ማህበር ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች የ2008 ተመራቂ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- የቁጥጥር ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ ወይመ በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- የክትትል ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- የህዝብ ግንኙነት ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በጆርናሊዝም የመጀመሪያ ዲግሪ
- ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም በማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሰረት ይሆናል፡፡
The post የቁጥጥር ኦፊሰር ,የክትትል ኦፊሰር ,የህዝብ ግንኙነት ኦፊሰር appeared first on AddisJobs.