Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ኤሌክትሪካል ኢንጂነር ,ሜካኒካ ኢንጂነር

$
0
0

በኦሮሚያ ውሃ ሀብት ቢሮ የቢሾፍቱ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ኤሌክትሪካል ኢንጂነር  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የባችለር ዲግሪ ያለው/ት
    • የስራ ልምድ፡ በተፈለገው ሙያ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሜካኒካ ኢንጂነር  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ የባችለር ዲግሪ ያለው/ት
    • የስራ ልምድ፡ በተፈለገው ሙያ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1
  • ቋንቋ፡ የክልሉን የስራ ቋንቋ ኦሮሚኛ በሚገባ መናገር መጻፍ እና ማንበብ የሚችል/ችል
  • ደመወዝ፡ 00
  • ጾታ ፡ አይለይም
  • የስራ ቦታ፡ ቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎ ድርጅት
  • ደረጃ፡ XVIII

The post ኤሌክትሪካል ኢንጂነር ,ሜካኒካ ኢንጂነር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles