Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ , ሴክሬተሪ ,የጉምሩክ ረዳት ኦፊሰር

$
0
0

አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ
    • የት/ደረጃ፡ 12ኛ ወይም በአዲሱ የ10ኛ ክፍል ወይም የቀድሞ ኮሌጅ/መሰናዶ/ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች ወይም በአካውንቲንግ የት/ት መስክ የኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ የሌቭል 4 ዲፕሎማ
    • የስራ ልምድ፡ 8/6/4 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 4828.00
    • ብዛት፡ 6
    • ደረጃ፡ 5
  2. የስራ መደቡ፡ ሴክሬተሪ 2
    • የት/ደረጃ፡ የኮሌጅ ወይም ዲፕሎማ የቴክኒክና ሙያ አድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ደረጃ 3 ወይም የቀድሞ የቴክኒክና ሙያ ት/ት ሥልጠና 10+3 ፣ ደረጃ 2 ወይም የቀድሞ የቴክኒክ ሙያ ትምህርት ሥልጠና 10+2፣ ደረጃ 1 ወይም የቀድሞ የቴክኒክ ሙያ ት/ት ስልጠና 10+1
    • የስራ ልምድ፡ 0/2/4 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 3596.00
    • ብዛት፡ 2
    • ደረጃ፡ 4
  3. የስራ መደቡ፡ የጉምሩክ ረዳት ኦፊሰር 2
    • የት/ደረጃ፡ በቆዳ ኢንዱስትሪ፣ በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ፣ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ወይም በንብረት አስተዳደር፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በሰው ሀብት፣ በሕግ፣ በማርኬቲንግ በፐርቸዚንግ እና ሰፕላ ማኔጅመንት፣ በባንኪንግ እና ኢንሹራንስ ፣ በማኔጅመንት፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲነግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በአካውንቲነግ፣ በጉምሩክ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ፣ ሴልስ ማኔጅመንት ወይም ከተጠቀሱት የትምሀርት ዓይነቶች ጋር ተመሳሳይ ከሆኑ የት/ት መስኮች የኮሌጅ/ሌቭል 4 የቴክኒክ ሙያ ዲፕሎማ ከተጠቀሰው ት/ት በላይ የምታሟሉ የቢዝነስ የት/ት መስክ ያላችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
    • የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 3596.00
    • ብዛት፡ 30
    • ደረጃ፡ 4

The post የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ , ሴክሬተሪ ,የጉምሩክ ረዳት ኦፊሰር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles