አዲስ አበባ ጠርሙስና ብርጭቆ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- የማስጌጫ ኦፕሬተር I
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በጠቅላላ መካኒክስ /በኤሌክትሪሲቲ ወይም በተመሳሳይ ሙይ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ ኖሮት ቢቻል በሕትመት ሥራ ላይ የሰራ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- ኮምፕሬሰር ኦፕሬተር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በጠቅላላ መካኒክስ /በኤሌክትሪሲቲ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- ጁኒየር ማሽኒስት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በጠቅላላ መካኒክስ /በማሽኒንግ ቴክኖሎጂ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ ያለው
- የስራ ልምድ፡ ልምድ አይጠይቅም
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሞተረኛ /ፖስተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ ልምድ አይጠይቅም
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
The post የማስጌጫ ኦፕሬተር , ኮምፕሬሰር ኦፕሬተር , ጁኒየር ማሽኒስት , ሞተረኛ /ፖስተኛ appeared first on AddisJobs.