የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- የተርሚናል ኦፕሬሽን ቡድን ኃላፊ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክሰ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ ለአለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር ኦፊሰር ደረጃ የሰራ/ች
- ደረጃ ፡ 10
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ገላን ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲስተም አድሚኒስትሬተር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ በኤም ኣይ ኤስ ቢአይኤስ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
- ደረጃ ፡ 9
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የወደብ ሴፍቲና ሴኩሪቲ ኃላፊ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በአለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በኢንቫይሮሜንታ ሳይንስ፣ በሙያ ደህንነትና ጤንነት (Occupational Health & Safety)፣ በሎጀስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት የሰራ/ች
- ደረጃ ፡ 9
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ገላን ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮግራመር/ሶፍት ዌር ዴቨሎፐር/
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣በኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ በኤም ኣይ ኤስ ቢአይኤስ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
- ደረጃ ፡ 9
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ በኤም ኣይ ኤስ ቢአይኤስ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
- ደረጃ ፡ 9
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሳኒተሪ ኢንጂነር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሳኒተሪ/ወተር ሰፕላይ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የሰራ/ች
- ደረጃ ፡ 8
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንትስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
- ደረጃ ፡ 6
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቤኔፊት ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በአድሚንስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔህመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች
- ደረጃ ፡ 6
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
The post የተርሚናል ኦፕሬሽን ቡድን ኃላፊ ,ሲስተም አድሚኒስትሬተር ,የወደብ ሴፍቲና ሴኩሪቲ ኃላፊ ,ፕሮግራመር/ሶፍት ዌር ዴቨሎፐር/ , ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር , ሳኒተሪ ኢንጂነር , አካውንትስ ኦፊሰር , ቤኔፊት ኦፊሰር appeared first on AddisJobs.