ኡታ ዋዩ ሁለገብ የገ/ህ/ዩኒዮን አዲስ ላቋቋመው የምግብ ማደራጃ ኮፕክስ ቀጥሎ በተገለጹት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፕላንት ማኔጀር
- የትምህርት ደረጃ፡ በኢንዱስትሪያል ወይም በሜካኒካል ወይም በኤሌክትሪካል ምህንድስና የመጀመሪ ዲግሪ ከታወቁ የትምህርት ተቋማት
- የስራ ልምድ፡ በዱቄት ፋብሪካ ውስጥ ወይም ተዛማጅ ስራ ላይ ከ6 ዓመት በላይ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር መካኒክ ኦፕሬተር
- የትምህርት ደረጃ፡ በምግብ ሳይንስ፣ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣ በመካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ በዱቄት ፋብሪካ ውስጥ በምህርት ስራ ላይ ወይም ተዛማጅ ስራ ከ2 ዓመት በላይ የሰራ/ች በሙያው ላይ ከ4 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሻን
- የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በኤሌክትሪካል ምህንድስና ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 4 ዓመት ለዲፕሎማ 6 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
The post ፕላንት ማኔጀር ,ሲኒየር መካኒክ ኦፕሬተር ,ሲኒየር ኤሌክትሪሻን appeared first on AddisJobs.