ኤጀርሳ 1ኛ ደረጃ መ/አሕ/ማ/ባ/ማህበር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደቡ፡ የሂሳብ ሹም
– የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ
– የስራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 5 ዓመት ለዲግሪ 3 ዓመት ሆኖ ሂሳብ መዝጋት እና ጥሩ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
2. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አካውንታንት
– የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ
– የስራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 4 ዓመት ለዲግሪ 2 ዓመት ሆኖ ሂሳብ መዝጋት እና ጥሩ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
ለሁሉም የስራ መደቦች፡
– ደመወዝ፡ በስምምነት
– የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
– ብዛት ፡ 1
The post የሂሳብ ሹም , ሲኒየር አካውንታንት appeared first on AddisJobs.