አጋዘወርቅ አጠቃላይ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጨረታ አዘጋ/የሽያጭ ሠራተኛ/
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ IT /Marketing/Procurement/ Purchasing ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ እና 0/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ት
- ብዛት፡- 05
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሞተረኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 1 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ የሞተር ሳይክል መንጃ ፍቃድ እና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ት
- ብዛት፡- 02
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነት